ብልህ አካዳሚ
እንዴት ልንረዳዎ እንችላለን?
ለጀማሪዎች
የመጀመሪያ እቃዎን እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ
እቃዎችን እና ዋጋዎችን በቀላሉ ይመዝግቡ።
እንዴት ሽያጭ ማካሄድ መመዝገብ እንደሚችሉ
ለደንበኞችዎ በፍጥነት ሽያጭ ያካሂዱ።
የቴሌግራም ማሳወቂያዎችን ማገናኘት
የሽያጭ ማሳወቂያዎችን በስልክዎ ላይ በቀጥታ ያግኙ።
ተጨማሪ አጠቃቀሞች
ያለቁ እቃዎች መከታተል
እቃዎች እንዳያልቁብዎ አስቀድመው ይወቁ።
የቀን ሽያጭ ሪፖርት መረዳት
የቀን ትርፍ እና ኪሳራዎን በዝርዝር ይከታተሉ።
የንግድ ወጪዎችን መመዝገብ
ትክክለኛውን ትርፍ ለማስላት ወጪዎችዎን ይቆጣጠሩ።